የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋ ጉብኝት ላይ ናቸው።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የፈረንሳዩን መሪ ላሊበላ ተገኝተው አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን ጥንታዊ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን አብረው ጎብኝተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ