ዋሺንግተን ዲሲ —
የውይይቱን ተከታታይ ክፍሎች ከዚህ ያድምጡ።
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
“የአገራችን ጉዳይ ግድ ይለናል:: የበኩላችንን ማዋጣት እንሻለን .. ለወገናችን የመድረስ ግዴታ አለብን። ለህዝባችን ጥቅም እንቆማለን::” .. በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰባሰቡ በአገር ውስጥና በተለያዩ የውጭ አገራት የሚኖሩ በልዩ ልዩ የሞያ መስክ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮያውያን ናቸው::
በተለይ በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ስለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ከቡድኑ አባላት ከሶስቱ ጋር ተወያተናል::