የአካባቢ ለውጦችን ቀድመው የሚተነብዩ መሣሪያዎች - ‘ኳንተም ሴንሰርስ’

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የአካባቢ ለውጦችን ቀድመው የሚተነብዩ መሣሪያዎች - ‘ኳንተም ሴንሰርስ’

በካሊፎርኒያ የሚገኙ ተመራማሪዎች፣ በአካባቢ የሚታዩ ለውጦችን ፈጥኖ ለመተንበይ የሚያስችሉ መሣሪያዎችን በማበልጸግ ላይ ናቸው።

ጂኒያ ዱሉ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።