በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የገባው የበረሃ አንበጣ መንጋ፣ አድርሷል የሚባለው ጉዳት፣ የተጋነነ እንደሆነ የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴት አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
የአንበጣው መንጋ አሁንም እየገባ እንደሆነ እና የማያቋርጥ የመከላከል ሥራ እንደሚያስፈልግም ተገለፀ፡፡
የግብርና ሚኒቴር የመከላከል ሥራውን ከአካባቢውና ከዓለምቀፍ አካላት ጋራ በቅንጅት እየሰራም እንደሆነም ተናገረ፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የበረሃ አንበጣ መንጋ፣ አድርሷል የሚባለው ጉዳት፣ የተጋነነ ነው ተባለ