ትረምፕ ለትምሕርት ሚንስትርነት ያጯቸው የቀድሞዋ የነጻ ትግል ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ

  • ቪኦኤ ዜና

የትምህርት ሚኒስትር እጩዋ  ሊንዳ ሜክሜሃን

እንደ ብዙዎቹ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካቢኔ እጩዎች ሁሉ፣ የትምህርት ሚኒስትር እጩዋ ሊንዳ ሜክሜሃን በትረምፕ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ላይ ዋና ደጋፊ እና መዋጮ ለጋሽ ነበሩ። በአብዛኛው የሠሩትም የዓለም የነጻ ትግል መዝናኛ የተባለውን ዘርፈ ብዙ ድርጅት በመምራት ነበር፡፡ ምንም እንኳን ብዙ ተንታኞች እና መምሕራን በትምሕርት ላይ ያላቸው ልምድ ውስን ነው ቢሉም፣ በእርሳቸው አመራር ትልቅ የአቅጣጫ ለውጥ እንደሚኖር ይጠበቃል።

የቪኦኤዋ ሎረል ቦውማን ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ ለትምሕርት ሚንስትርነት ያጯቸው የቀድሞዋ የነጻ ትግል ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ