ቤት ንብረታቸውን ሸጠው ትምሕርት ቤት የገነቡት ወ/ሮ ሊድያ

Your browser doesn’t support HTML5

ቤት ንብረታቸውን ሸጠው ትምሕርት ቤት የገነቡት ወ/ሮ ሊድያ

ከዕድሜአቸው የበዛውን ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያሳለፉት ወ/ሮ ሊድያ ሸፈርድ ቤት ንብረታቸውን ሸጠው ትግራይ ውስጥ ለተወለዱበት መንደር ትምህርት ቤትና ክሊኒክ ሠርተዋል።

እርሣቸው ባሠሩት ትምህርት ቤት የተማሩ ከተለያዩ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ዛሬ ማኅበረሰባቸውንም ሃገራቸውንም በተለያዩ መስኮች እያገለገሉ ናቸው።