አዳማ —
በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተወስኖ ቡሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ተግባራዊ ያላደረገውን አቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና መብት፤ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በማስፈፀም አቶ ልደቱን ከእስር እንዲፈታ በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ ትዕዛዝ ሰጠ።
ፍርድ ቤቱ አቶ ልደቱ አያሌው የተከሰሱበትን የህገወጥ ጦር መሳሪያ የመያዝ ክስን ዛሬ ምስክር ሰምቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5