ሊቢያዋ ቢንጋዚ ከተማ አንድ መስጊድ ላይ ሁለት የቦምብ ጥቃት ደርሶ አንድ ሰው ሲግደል ብዙዎች መቁሰላቸውን የጤና ሰራተኞች ገለጡ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ሊቢያዋ ቢንጋዚ ከተማ አንድ መስጊድ ላይ ሁለት የቦምብ ጥቃት ደርሶ አንድ ሰው ሲግደል ብዙዎች መቁሰላቸውን የጤና ሰራተኞች ገለጡ።
ጥቃቱ የደረሰው ዛሬ ዓርብ በመስጊዱ የጁምዓ ጸሎት እየተካሄደ ሲሆን ቦምቦቹ የፈነዱት ከርቀት በሚያፈነዳ መሳሪያ ሳይሆን እንዳልቀረ ተጠርጥሯል።
ከሁለት ሳምንታት በፊት እዚያው ቤንጋዚ ውስጥ ባለ ሌላ መስጊድ ቦምብ ፈንድቶ ቢያንስ ሰላሳ አምስት ሰዎች ገድሏል።