በሕገወጥ የሰው አሸጋጋሪዎች የታገቱ አፍሪካውያን ፍልሰተኞች በሊቢያ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ፎቶ ፋይል

ሊቢያ ውስጥ በሕገወጥ የሰው አሸጋጋሪዎች ታግተው የነበሩ በደርዘኖች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ሊያመልጡ ሲሞክሩ መገደላቸውንና ሌሎች በርካቶች መጎዳታቸውን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽን አስታወቀ።

/በዩኤንኤችሲአር/ መግለጫ መሠረት፣ የጥቃቱ ሰለባዎች፣ 2መቶ ከሚሆኑ ኤርትራውያን፣ ኢትዮጵያውያንና የሱማልያ ፍልሰተኞችና ስደተኞች መካከል የሚገኙ ናቸው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5