"ቶቶ" በተሰኘ አስጎብኚ ድርጅት አማካኝነት፣ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ያቀደ የተመሳሳይ ፆታ ፈፃሚዎች ቡድን፣ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ ተቃውሞ ገጥሞታል።
አዲስ አበባ —
መንግሥት ይህን ጉብኝት እንዲከለክልም የተለያዩ የሀይማኖት ቡድኖች እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አካላት ጥሪ አቅርበዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ሀይማኖት መሪዎች የተመሳሳይ ፆታ ጎብኝትን ተቃወሙ