ከመጋቢት 11/2010 ዓ.ም እስከ መጋቢት 18/2010 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የኢህአዴግ ምክር ቤት የኦህዴዱን ዶ/ር አብይ አህመድ የግንባሩ ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ መምረጡ ይታወቃል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ከመጋቢት 11/2010 ዓ.ም እስከ መጋቢት 18/2010 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የኢህአዴግ ምክር ቤት የኦህዴዱን ዶ/ር አብይ አህመድ የግንባሩ ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ መምረጡ ይታወቃል፡፡
ዶ/ር አብይ ሰኞ ዕለት በኢትዮጵያ ፓርላም ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ እንዲሚፈፅሙና ከዚያም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ንግግር ሊያደርጉ ቀጠሮ መያዙ ይታወቃል፡፡
የኦሮሚያ ክልላዊ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሣ ሰለምርጫው ሂደት አስረድተው፣ የአመራሩን ለድርጅታቸው ለሰጠው የኢትዮጵያ ሕዝብም ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5