አንጋፋዋ ተዋናዪት ዴቢ ሬይኖልድስ በ84 ዓመት ዕድሜዋ አረፈች

ዴቢ ሬይኖልድስ እና ኬሪ ፊሸር

ዴቢ ሬይኖልድስ እና ኬሪ ፊሸር

አንጋፋዋ ተዋናዪት ዴቢ ሬይኖልድስ ልጇ ኬሪ ፊሸር በሞተች በማግስቱ በ84 ዓመት ዕድሜዋ አረፈች፡፡