አንጋፋው ከያኒ በገዛ አንደበቱ

አንጋፋው ከያኒ እና መምህር ተስፋዬ ገሠሠ

"በአንድ በኩል ቅር የምሰኝበት ነገር አለ። ምክንያቱም ቀደም ሲል የነበረውና መቆየት ያለበት ቅርስ ሲተው፣ ሲናቅና ሲበረዝ ደስ አይልም። በሌላ በኩል ደግሞ የውጭው ተጽዕኖ አለ" አንጋፋው ከያኒ እና መምህር ተስፋዬ ገሠሠ

የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት - ማህበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ - እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2015 ዓም ለክብር ካበቃቸው “የማሕበረሰብ ፈርጦች” አንዱ ነበር።

አንጋፋው ከያኒ እና መምህር ተስፋዬ ገሠሠ በሼክስፒር ሃምሌት ቲያትር ላይ ሲጫዎት

ለዕድሜ ልክ የጥበብ ሥራዎቹ እና ለማህበረሰብ ልዕልና ላበረከተው አስተዋጽኦ ለተሰጠው ለዚህ ሽልማት በሥነ ሥርዓቱ ለመገኘት ወዲህ ወደ ዋሽንግተን ብቅ ባለበት ወቅት ወደ ስቱዲያችን ጎራ ብሎ ስለ ጥበብ እና ስለ ህይወትም ሊያወጋን ዘለግ ቆይታ አድርገናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል አንድ፡- አንጋፋው ከያኒ በገዛ አንደበቱ