ባለቤት አልባ ህንፃዎች በአዲስ አበባ

አዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ከተማ 332 ባለቤት አልባ ህንፃዎች እንዳሉ በጥናት አረጋግጫለሁ ሲል የከተማው አስተዳደር አስታወቀ።

"ከ1997 እስከ 2012 ባለው ግዜ ውስጥ ከ13 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት በህገ ወጥ መንገድ ተይዟል" ያለው የክልሉ አስተዳደር "ህገ ወጥ" ተግባር ላይ ሲሰሩ እና ሲያሰሩ የነበሩ ግለሰቦች በህግ እንዲጠየቁ እየተደረገ የከተማው ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ባለቤት አልባ ህንፃዎች በአዲስ አበባ