በኮንሶ የሕዝብ መፈናቀልና እሥራት

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ካርታ

ከኮንሶ የአስተዳደር እርከን ጥያቄ ጋር በተያያዘ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት የተያዙ ሰዎች አብዛኞቹ ዛሬም በእሥር እንደሚንገላቱ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ከኮንሶ የአስተዳደር እርከን ጥያቄ ጋር በተያያዘ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት የተያዙ ሰዎች አብዛኞቹ ዛሬም በእሥር እንደሚንገላቱ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

በቅርቡ በዋስ የተፈቱትም አዲስ ክስ የተመሰረተባቸው እንደሆነም ታወቀ፡፡ የታሳሪ ቤተሰቦችና የአካባቢው ሕብረተሰብ በስጋት ላይ እንደሆነም ነዋሪዎቹ ገልፀዋል፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኮንሶ የሕዝብ መፈናቀልና እሥራት