በኮንሶና በአሌ ልዩ ወረዳ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

ፎቶ ፋይል፦ ኮንሶ

ፎቶ ፋይል፦ ኮንሶ

በደቡብ ክልል ከኮንሶና ከአሌ ልዩ ወረዳ ግጭት ጀርባ ከሁለት ዓመት በፊት መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ ቤተ መንግሥት ድረስ ዘለቀዋል በሚል ከሃገር መከላከያ ሰራዊት የተቀነሱ አባላት መኖራቸውን የደቡብ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።

የሰው ህይወት እያጠፋ እና አያሌ ንብረት እያወደመ ያለው ግጭቱ ዛሬም መቀጠሉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ተናግረዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው በአሁኑ ወቅት በክልሉ ትልቅ ፈተና የሆነው በየቦታው የሚነሱ የህዝብን ጥያቄ ሽፋን በማድረግ የሚካሄዱ ህገ-ወጥነት ነው ሲሉ ተናግረው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኮንሶና በአሌ ልዩ ወረዳ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ