በምስራቅ ወለጋ በተፈፀመ ጥቃት ሁለት የቀበሌ ተሹዋሚዎች ተገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በምስራቅ ወለጋ በተፈፀመ ጥቃት ሁለት የቀበሌ ተሹዋሚዎች ተገደሉ

ባለፈዉ ቅዳሜ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት የቀበሌ አስተዳደር ሹሞች መቁሰላቸዉ ተዘግቦአል። ከኪረሙ ወረዳ አስተዳደር በቅርብ በተዋቀረዉ የቀበሌ መስተዳደር ወደ ስሬ ዶሮ ቀበሌ በሞተር ብስክሌት ሲጉዋዙ ከነበሩ ሰዎች የስሬ ዶሮ አስተዳዳሪ እና የቀበሌዉ የቀበሌዉ የፓርቲ ፅህፈት ቤት አስተባባሪ ወድያዉ መገደላቸዉን የተጎጂ ቤተሰቦች ና ከጥቃቱ የተረፉ የአይን እማኝ ተናግረዋል። የአካባቢው የመንግስት ባልደረባም ስለ ጥቃቱ ተናግረዋል፡፡