በኬንያ መንግሥት የሃይቲ የፖሊስ ስምሪት ውሳኔ ላይ ዜጎች ጥያቄ እያነሡ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኬንያ መንግሥት የሃይቲ የፖሊስ ስምሪት ውሳኔ ላይ ዜጎች ጥያቄ እያነሡ ነው

የተደራጁ ወንጀለኛ ቡድኖች በሃይቲ እያደረሱ ያለውን ጥቃት ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ፣ የኬንያ መንግሥት አንድ ሺሕ የፖሊስ ኃይል ለመላክ እንደተዘጋጀ ገልጿል፡፡
ኬንያውያን፣ በመንግሥታቸው የፖሊስ ኃይል ስምሪት ውሳኔ የተደበላላቀ ስሜት አሳይተዋል። አንዳንዶች ሐሳቡን በበጎ ሲቀበሉ፣ ሌሎች ደግሞ ስጋታቸውን እየገለጹ ነው።
የአሜሪካ ድምፅ የናይሮቢ ቢሮ ሓላፊ ማሪያማ ዲያሎ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘ ፋይል ይከታተሉ።