ኡሁሩ ኬንያታ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾሙ

የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾሙ።

ፕሬዚዳንት ኬንያታ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረዉ ከኃላፊነታቸዉ የተነሱ ሄንሪ ሮቲችን በቀድሞው የማርሳቢት ግዛት አስተዳዳሪ ተክተዋል።

ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኡሁሩ ኬንያታ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾሙ