ደዳብ ውስጥ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ስድስት ደረሱ

ፎቶ ፋይል፦ ደዳብ

በኬንያው ደዳብ የስደተኞች መጠለያ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ስድስት ደርሷል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር የኬንያ ቢሮ ቃልአቀባይ ድርጅታቸው የቫይረሱን መስፋፋት ለመቆጣጠር ከኬንያ መንግሥት ጋር እየሠራ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ሰሜን ምሥራቅ ኬንያ ማንዴራ ግዛት ውስጥ ባለው ደዳብ ሠፈር ተጠልለው የሚገኙት ስደተኞች ግን ኑሮ እንደከበደባቸው ይናገራሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ደዳብ ውስጥ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ስድስት ደረሱ