ድጋሚ በሚደረገው የኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የፖለቲካ ትኩሳቶች

  • ሔኖክ ሰማእግዜር
በጥቅምት አጋማሽ ድጋሚ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በሚከናወንባት ኬንያ የፖለቲካ ትኩሳቶች ተሟሙቀዋል።

በጥቅምት አጋማሽ ድጋሚ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በሚከናወንባት ኬንያ የፖለቲካ ትኩሳቶች ተሟሙቀዋል።

የቀደመውንና በኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ የሆነውን ምርጫ ያከናወኑ የምርጫ ቦርድ ባለሥልጣናት ከሥራቸው ይገለሉ ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች ዛሬ በብዙ ከተሞች ሰልፍ ወጥተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ድጋሚ በሚደረገው የኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የፖለቲካ ትኩሳቶች