የኬንያ ምርጫ

የኬንያው ተቃዋሚ መሪ ራይል ኦዲንጋ

የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የፊታችን ጥቅምት 7 አዲስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንደሚያካሄድ ገልጿል፡፡

የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን የፊታችን ጥቅምት 7 አዲስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንደሚያካሄድ ገልጿል፡፡

የተቃዋሚ መሪው ራይላ ኦዲንጋ ግን ከምርጫው በፊት ምርጫ አስፈፃሚዎች በሕግ መመርመርና አንዳንዶቹም በሥራ መባረር አለባቸው በማለት ዛሬ መግለጫ አውጥተዋል፡፡

የኬንያው ተቃዋሚ መሪ ራይል ኦዲንጋ የኬንያ ሀገር አስተዳደር ሚኒስተር ትናንት ያስቀመጠውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቀነ ገደብ እንደማይቀበሉ ዛሬ አስታወቁ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ ምርጫ