አፍሪካ ሀገሮች ውስጥ የሚገኙ ሠራተኞች አግባብነት በሌለው ሁኔታ ይሠራሉ

  • ቪኦኤ ዜና
ዛሬ ሚያዝያ 23 ወይም ሜይ 1 ዓለም አቀፍ የወዛደሮች ቀን፤ የብዙ አገሮች ሠራተኞች ያከብሩታል።

ዛሬ ሚያዝያ 23 ወይም ሜይ 1 ዓለም አቀፍ የወዛደሮች ቀን፤ የብዙ አገሮች ሠራተኞች ያከብሩታል።

ከሰሐራ በስተደቡብ ባሉ የአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ የሚገኙ ሠራተኞች፣ ያለ ምንም የሥራ ውል፣ ያለ ምንም የሥራ ወይም ያገልግልሎት ዋስትና አግባብነት በሌለው ሁኔታ ነው የሚሠሩት ይላል ዓለማቀፉ የሥራ ድርጅት - አይኤልኦ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

አፍሪካ ሀገሮች ውስጥ የሚገኙ ሠራተኞች አግባብነት በሌለው ሁኔታ ይሠራሉ