ኬንያ በሕገወጥ ሀገሯ የሚኖሩ የውጪ ዜጎች ላይ እያረገች ያለውን አሰሳ እንደምትቀጥል አስታወቀች።
ናይሮቢ —
ኬንያ በሕገወጥ ሀገሯ የሚኖሩ የውጪ ዜጎች ላይ እያረገች ያለውን አሰሳ እንደምትቀጥል አስታወቀች። የኬንያ ሀገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ፍሬድ ማትያንጊ በኬንያ ያሉ ማንኛውም የውጪ ዜጋ ተገቢ የመኖርያ ፍቃድ ከሌለው ወደ ሀገሩ እንዲመለስ እንደሚደረግ ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5