ኬንያ በአካሄደችው ምርጫ “የመለኪያውን ፈተና አልፋለች”- ዓለምቀፍ ታዛቢዎች

  • ቪኦኤ ዜና
ዓለምቀፍ ታዛቢዎች ኬንያ በብሔራዊ ደረጃ በአካሄደችው ምርጫ “የመለኪያውን ፈተና አልፋለች” ብለዋል።

ዓለምቀፍ ታዛቢዎች ኬንያ በብሔራዊ ደረጃ በአካሄደችው ምርጫ “የመለኪያውን ፈተና አልፋለች” ብለዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ በዛሬው ዕለት ይፋ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው የምርጫ ውጤት ሊዘገይ እንደሚችል በኬንያ የሚገኙ ዘጋቢዎቻችን ጠቁመዋል።

ያለምአቀፍ ታዛቢዎቹን አስተያየት በተመለከተ -ላሪ ሩቬዣ ለአሜሪካ ድምፅ ከናይሮቢ ዘገባ ልኳል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ በአካሄደችው ምርጫ “የመለኪያውን ፈተና አልፋለች”- ዓለምቀፍ ታዛቢዎች