“የኬንያ ምርጫ ፍርሃት ተጋርዶበታል” - አምነስቲ ኢንተርናሽናል

ከፍተኛ የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን ባለሥልጣን ግድያ ጭምር ሰሞኑን በሀገሪቱ የተከሰቱ ጉዳዮች ፍርሃት የጋረጡ በመሆናቸው ከመጭው ሳምንት ምርጫ በፊት ዕልባት ሊደረግባቸው ይገባል ሲል አመነስቲ ኢንተርናሽናል /ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት/ አስታወቀ፡፡

ክሪስ ማሳንዶ የኬንያ የነፃው የምርጫና የድንበሮች ኮሚሽን፣ በኤሌክትሮኒክ ማለትም በኮምፒዩተር የሚሰጥ የምርጫ ድምፅ ጉዳዮች ዋና ኃላፊ ነበሩ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5