በኬንያ ግድብ ተደርምሶ ከአርባ ሰዎች በላይ ሕይወት አለፈ

  • ቪኦኤ ዜና
በኬንያ የባሕር ሸለቆ የሚገኝ ግድብ ባለፈው ረቡዕ ምሽት ተደርምሶ ከአርባ ሰዎች በላይ ሲሞቱ ሌሎች በርካታ መቁሰላቸው ተገለፀ።

በኬንያ የባሕር ሸለቆ የሚገኝ ግድብ ባለፈው ረቡዕ ምሽት ተደርምሶ ከአርባ ሰዎች በላይ ሲሞቱ ሌሎች በርካታ መቁሰላቸው ተገለፀ። ባለሥልጣናት እንደገለፁት፣ ግድቡ የተሰራው ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ በአንድ የግል መሬት ላይ ነው።

ከሕግ ውጪ የተገነቡ ሌሎች ግድቦችም እንዲሁ ፈርሰው ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት የሚል የሕዝብ ስጋት እንዳለም ታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኬንያ ግድብ ተደርምሶ ከአርባ ሰዎች በላይ ሕይወት አለፈ