የኬንያ ሲቪል ማኅበረሰብ ጥምረት የኬንያ የምርጫ ቦርድ ኃላፊዎች ላይ ምርመራ እንዲካሄድ በመጠየቅ ትላንት ማምሻዉ ላይ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የኬንያ ሲቪል ማኅበረሰብ ጥምረት የኬንያ የምርጫ ቦርድ ኃላፊዎች ላይ ምርመራ እንዲካሄድ በመጠየቅ ትላንት ማምሻዉ ላይየተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል።
ጥምረቱ አንዳንድ የምርጫው ኃላፊዎች ከኃላፊነታቸት ተነስተዉ ምርመራ እንዲካሄድባቸው ጠይቀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5