ሁለት የናይሮቢ ሆቴሎች በኮሌራ በሽታ መቀስቀስ ተዘጉ

  • ቆንጂት ታየ
ሁለት ትላልቅ የናይሮቢ ሆቴሎች ከኮሌራ በሽታ መቀስቀስ በተያያዘ እንዲዘጉ የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አዘዙ።

ሁለት ትላልቅ የናይሮቢ ሆቴሎች ከኮሌራ በሽታ መቀስቀስ በተያያዘ እንዲዘጉ የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አዘዙ።

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩዋ ክሊዮፓ ማይሉ እንደገለፁት ሁለቱ ሆቴሎች ኮሌራ የታመሙ ሰዎች ተገኙ በተባለበት በከተማዋ የተካሄደ አንድ ዝግጅት ላይ ምግብ አቅርበው ነበር።

ራዪል ኦምቡር ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዙዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ሁለት የናይሮቢ ሆቴሎች በኮሌራ በሽታ መቀስቀስ ተዘጉ