ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ እንደሚኾኑ የሚጠበቁት ፈር ቀዳጇ ካማላ ሃሪስ

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሃሪስ

የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት በመኾን የመጀመሪያዪቱ ሴት የኾኑት ካማላ ሃሪስ፣ አሁን ደግሞ የዲሞክራቲክ ፓርቲያቸው ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ኾነው በመመረጥ ተጨማሪ ታሪክ ሊሠሩ እንደሚችሉ እየተጠበቀ ነው።

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ እንደሚኾኑ የሚጠበቁት ፈር ቀዳጇ ካማላ ሃሪስ

የአሜሪካ ድምፅ የዋሽንግተን ዘጋቢ ካሮሊን ፕረሱቲ፣ የካማላ ሐሪስን መነሻ መሠረቶች እና በምክትል ፕሬዚዳንትነት ያሳለፏቸውን ዓመታት የሚቃኝ ዘገባ አጠናቅራለች። ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።