ምርጫ ለመዘገብ ወደ ትግራይ ሊሄዱ የተዘጋጁ ጋዜጠኞች በፀጥታ ኃይሎች ታገዱ

ፎቶ ፋይል

የኢትዮጵያ መንግሥት ሕገ መንግሥቱን የጣሰ ነው ያለውን የትግራይ ምርጫ ለመዘገብ ወደ ትግራይ ሊሄዱ የተዘጋጁ ጋዜጠኞች በፀጥታ ኃይሎች ታግደዋል።

ከዕገዳው በተጨማሪ የጋዜጠኞቹ ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ኮምፒውተር፣ ፓስፖርትና የጋዜጠኝነት መታወቂያም በፀጥታ ኃላፊዎች ተወስዷል። በቦታው የነበረው የቪኦኤ ዘጋቢ ሲሞን ማርክስ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ አለን።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ምርጫ ለመዘገብ ወደ ትግራይ ሊሄዱ የተዘጋጁ ጋዜጠኞች በፀጥታ ኃይሎች ታገዱ