በቦታው ከነበሩ ጋዜጠኞች አንዱ "እኔ ብቻ ሆስፒታል ውስጥ ተጥለው በነበሩ ድንኳኖች ሰው እንዲለያቸው ተብለው የተቀመጡ ከ50 በላይ አስክሬኖች ቆጥሬያለሁ " ይላል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በትናንትናው ዕለት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ሃይቅ ለመከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው ኢሬቻ በዓል ላይ ለዘገባ ተገኝተው የነበሩ ጋዜጠኞች የተከታተሉትን በዝርዝር ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
ጽዮን ግርማ የተወሰኑትን አነጋግራ ተከታዩን አጠናቅራለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5