አዳማ —
አቶ ጀዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ እንዲሁም የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራር አባላት የሆኑት ኮሎኔል ገመቹ አያናና ሌሎችም እሥረኞች "እሥር ቤት ውስጥ ይደርስብናል" የሚሉትን ችግር እና የፖለቲካ ሁኔታ በመቃወም የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለፀ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በእሥር ያሉት እነ ጀዋር መሐመድ የረሃብ አድማ ከያዙ ሰባት ቀን ሆነው