የአይቮሪኮስት ምርጫ

  • ሰሎሞን ክፍሌ
በአይቮሪኮስት ከጥቅምት 14ቱ ወሳኝ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ በፊት ዘመቻው ተጀምሯል።

ዘንድሮ፥ እ አ አ በ 2009-20010 ድህረ ምርጫ የተቀሰቀሰው ዓይነት ሁከት ይደገማል ብሎ የሚጠብቅ የለም። ሆኖም ሁኔታዎች አጀማመሩ ውጥረት የተመላበት መሆኑን ያመለክታሉ። በዚህ ሳምንት ከአሥሩ እጩ ተወዳዳሪዎች መካከል የምርጫ ሥነ ምግባር ሰነዱን ለመፈረም የተስማሙት አራቱ ብቻ ናቸው።

ኤምሊ ሎብ (Emilie Lob) ከአቡጃ ያደረሰችን ዘገባ አለ። ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል። ይህንን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአይቮሪኮስት ምርጫ /ርዝመት - 2ደ36ሰ/