ጣሊያን ሜዲትራኒያንን የሚያቋርጡ ፍልሰተኞችን በተመለከተ

ፎቶ ፋይል

ፍልሰተኞች የሜዲትራኒያንን ባሕር እንዳያቋርጡ ለማስቆም ጣሊያን ከሊቢያ ጋር በምታደርገው ትብብር በሕግ ልትጠይቅ ነው፡፡

ፍልሰተኞች የሜዲትራኒያንን ባሕር እንዳያቋርጡ ለማስቆም ጣሊያን ከሊቢያ ጋር በምታደርገው ትብብር በሕግ ልትጠይቅ ነው፡፡ ለአውሮፓ የሰብዓዊ መብቶች አስከባሪ ፍርድ ቤት የቀረበ ክስ ጣሊያን ከሊቢያ ጠረፍ ጠባቂዎች ጋር በምታደርገው ትብብር በብዙ ሽሕዎች የሚገመቱ ፍልሰተኞች ወደ ሊቢያ ተመልሰው ኢሰብዓዊ የሆነ ሁኔታ እንዲገጥማቸው አድርጓል ይላል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ጣሊያን ሜዲትራኒያንን የሚያቋርጡ ፍልሰተኞችን በተመለከተ

Your browser doesn’t support HTML5

ጣሊያን ሜዲትራኒያንን የሚያቋርጡ ፍልሰተኞችን በተመለከተ