እስራኤላውያን ሰፋሪዎች በአሜሪካ የቪዛ እገዳ እንደተበሳጩ ገለጹ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤላውያን ሰፋሪዎች በአሜሪካ የቪዛ እገዳ እንደተበሳጩ ገለጹ

በዌስት ባንክ በሚገኙ ፍልስጥኤማውያን ላይ ሁከት በመፈጸም የተጠረጠሩ እስራኤላውያን ሰፋሪዎች ወደ አገሯ እንዳይገቡ፣ አሜሪካ እገዳ መጣሏን ተከትሎ፣ አንዳንድ ሰፋሪዎች፣ ጉዳዩ እንዳሳሰባቸውና እንዳባሳጫቸውም በመግለጽ ላይ ናቸው።

የቪኦኤው ሄንሪ ዊልኪንስ ዌስት ባንክ በሚገኘው የኤልካና ሰፈራ መንደር ተገኝቶ ነዋሪዎችን አነጋግሯል።