የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ የኢትዮጵያ ጉብኝት ከኤርትራ ጉዳይ ሆነ ከሌሎች ወቅታዊ ሁኔታዎች ጋር ግንኙነት የለውም ሲሉ አዲስ አበባ የሚገኙት የእሥራኤል አምባሳደር ተናግረዋል።
አዲስ አበባ —
የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት በአከባቢው ካሉ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታዎች ጋር ተገጣጥሟል።
ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ኢትዮጵያን የጎበኙ የመጀመርያው የአገራቸው መሪ ሆነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ቆይታቸው የኢትዮጵያ አቻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤትም ንግግር አድርገዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5