ዌስት ባንክ ሁሌም ለጋዜጠኞች ፈተና ናት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዌስት ባንክ ሁሌም ለጋዜጠኞች ፈተና ናት

ለወትሮውም በዌስት ባንክ ውስጥ ተዘዋውሮ ዘገባዎችን ማቅረብ ፈታኝ እንደሆነ ጋዜጠኞች ይናገራሉ። ይሁንና፣ የመስከረም 26ቱ ጥቃት ከደረሰበት ጊዜ አንሥቶ ግን፣ በአካባቢው ተዘዋውረው ለመዘገብ የሚሞክሩ ጋዜጠኞች ተጨማሪ ፈተናዎች እየገጠሟቸው ነው።

የአሜሪካ ድምጿ ሲሊያ ሜንዶዛ ከኢየሩሳሌም ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።