Your browser doesn’t support HTML5
በሊባኖስ የሟቾቹ ቁጥር እየጨመረ ነው
እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙ የሂዝቦላህ ኢላማዎች ላይ የምታካሂደውን ጥቃት የቀጠለች ሲሆን በእስራኤል እና በሂዝቦላህ መካከል የሚካሄደው ከፍተኛ ውጊያም ተባብሷል። በነዚህ ጥቃቶች ከ550 በላይ ሰዎች መገደላቸውንም የሊባኖስ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ሊንዳ ግራድስቴይን በዚህ ዙሪያ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡