Your browser doesn’t support HTML5
ቤሩት ውስጥ ከሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ የደረሰው የእስራኤል የአየር ጥቃት አንድ ዓመት የተቃረበው የእስራኤል እና የሂዝቦላ ድንበር ዘለል ግጭት፣ ዋና ከተማይቱ ውስጥ ከሚገኝ ሥፍራ ላይ ሲነጣጠር ያሁኑ የመጀመሪያው መሆኑ ነው።
የሚገኙበትን ሁኔታ የገለጹልንን የቤሩት ነዋሪ ኢትዮጵያዋያን አስተያየት ጨምሮ ሰሞንኛውን የእስራኤል እና የሂዝቦላ ግጭት የተመለከ ዘገባ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ይከታተሉ።