የእስራኤል ሃማስ መሪዎችና የዓለም አቀፉ ችሎት አቃቤ ህግ የጦር ወንጀል ክስ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የእስራኤል ሃማስ መሪዎችና የዓለም አቀፉ ችሎት አቃቤ ህግ የጦር ወንጀል ክስ

የዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት አቃቤ ሕግ በጦር ወንጀልኝነት በከሰሳቸው የእስራኤል እና የሃማስ መሪዎች ላይ የእስር ማዘዣ እየጠየቀ መሆኑን ማስታወቁ ከሁለቱም ወገን ቁጣ ቀስቅሷል። ሁለቱም በጋዛ ጦርነት ውስጥ የሞራል ተመጣጣኝነት መፈጠሩ ቅር እንዳሰኛቸው ይናገራሉ::

ሪክ ሮሰን ከቴል አቪቭ እስራኤል ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።