Your browser doesn’t support HTML5
እስራኤል ጋዛ ውስጥ በፍልስጥኤም ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት አድራጎት ፈፅማለች ሲል ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ወንጅሏታል። አምነስቲ ግጭት እየቀጠለ ባለበት ሁኔታ እንዲህ ዓይነት ውንጀላ ሲያቀርብ ይህ የመጀመሪያው ነው።እስራኤል ክሱን አጥብቃ አጣጥላለች።
ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።