እየተባባሰ የመጣው የጋዛ ሰብአዊ ኹኔታ እና የባይደን ጉብኝት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

እየተባባሰ የመጣው የጋዛ ሰብአዊ ኹኔታ እና የባይደን ጉብኝት

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ በትላንቱ የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዟቸው ከወጠኗቸው ግቦች አንዱ፣ በጋዛ ሰርጥ ላለው ሰብአዊ ቀውስ እልባት ማፈላለግ ነው።

ባይደን ትላንት እስራኤልን የጎበኙት፣ ጋዛ፥ ለ500 ሰዎች እልቂት ምክንያት በኾነው የአንድ ሆስፒታል ላይ ፍንዳታ እየታመሰች ባለችበት ኹኔታ ውስጥ ነው።

ሊንዳ ግራድስቲን ከኢየሩሳሌም ያጠናቀረችው ዘገባ ዝርዝር፣ ነው፡፡