ተቃራኒ ፍላጎቶች እና የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት

ከባለቤቷ እና ከሁለት ወጣት ልጆቿ ጋር የታገተችውን ሺሪ ቢባስን ፤ እአአ ጥቅምት 7/2023

በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረሰው የጋዛ ጦርነት የተኩስ አቁም ድርድር፣ በተቃራኒ ዘላቂ ፍላጎቶች የተወሳሰበ ነው፤ ሲሉ ሁለት ምሁራን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

ተቃራኒ ፍላጎቶች እና የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት

በታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ ላይ በተመሠረተ የተኩስ አቁም ድርድር ላይ ባለው በጋዛው ጦርነት፣ በሁለቱም ወገኖች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ምሁራኑ አመልክተዋል፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሔ ማግኘት ይቻላል የሚል እምነት እንደሌላቸውም ገልጸዋል።

በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የሴማዊ ቋንቋ መምህር የኾኑትን ዶር. አንበሴ ተፈራንና ዶ.ር አደም ካሚልን አነጋግረናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።