ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ የኅዳሴ ግድብን ጎበኙ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የኤርትራው መሪ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ጉብኝት

ዘንድሮ በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ የሚከናወነው ሥራ ወሳኝነት ያለው እንደሆነ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። የግድቡ ሥራ አሁን የሚገኝበት ደረጃ አመርቂ መሆኑንም ጠ/ሚ ዐቢይ ጠቁመዋል።

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኤርትራው መሪ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ጋር በሁለተኛው ቀን የሥራ ጉብኝታቸው፣ የታላቁን የኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብንና የኮይሻን ወይንም የግቤ 4ን የኤሌክትሪክ የኃይል ማመንጫ ግድብ ሥራ ተመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ የኅዳሴ ግድብን ጎበኙ