ከትናንት በስቲያ በቢሸፍቱ እሬቻ በዓል ላይ በተከስተው የሞት አደጋ ህይወታቸው ካለፉ ሰዎች መካከል ተስፉ ታደሰ ብሩ ይገኝበታል የሮይተርስ ዘጋቢ ቤተሰቦቹን አነጋግሯል
Your browser doesn’t support HTML5
ከትናንት በስቲያ በቢሸፍቱ እሬቻ በዓል ላይ በተከስተው የሞት አደጋ ህይወታቸው ካለፉ ሰዎች መካከል ተስፉ ታደሰ ብሩ ይገኝበታል
የሮይተርስ ዘጋቢ ቤተሰቦቹን አነጋግሯል።
በተፈጠረው አደጋ ህይወታቸው ያለፉው ስድስት መቶ ሰባ ስምንት መደረሱን ኦፌኮ አስታውቋል፤ መንግስት በበኩሉ የሟቾች ቁጥር ሃምሳ ሁለት ነው ይላል።