የዴሞክራትና ሪፐብሊካን ተቋማት ሪፖርት ስለ ኢትዮጵያው ምርጫ

ብሄራዊ ዴሞክራቲክ ኢንስትቲዩት እና የዓለም አቀፍ ሪፐብሊካን ኢንስትቲዩት ከፍተኛ ተወካዮች እኤአ ሰኔ 5 የሚካሄደውን መጭውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ አስመልከቶ፣ የቅድመ ምዘና ሪፖርት አውጥተዋል፡፡

የተቋማቱ ከፍተኛ ልኡካን ሪፖርቱን ያወጡት እኤኤ ከኤፕሪል 9 እስከ 26 ባደረጉት የድረ ገጽ ክትትልና ምዘና መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

ተቋማቱ ምርጫውን ለማካሄድ ሊወገዱ የሚገባቸው ስጋቶች መኖራቸው ገልጸው ተስፋ ሰጭ ሁኔታዎች መኖራቸውንም ጠቅሰዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የዴሞክራትና ሪፐብሊካን ተቋማት ሪፖርት ስለ ኢትዮጵያው ምርጫ