የእምነት አባቶች ለተፈናቃዮች እገዛ እንዲደረግ ተማጽነዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የእምነት አባቶች ለተፈናቃዮች እገዛ እንዲደረግ ተማጽነዋል

በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ሕዝቡ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዳያቋርጥ በባህር ዳር ከተማ የሚገኙ የኃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።

የኃይማኖት አባቶቹ በየእምነት ተቋማቶቻቸው አማካኝነት እስካሁን 30 ሚሊዮን የሚጠጋ ብር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ማድረጋቸውን እና ድጋፉ አሁንም ተጠናቅሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።