ከደቡብ ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ሰዎች ሕይወት አድን እርዳታ ጥሪ ቀረበ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ፎቶ ፋይል

ከደቡብ ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ሰዎች ሕይወት አድን እርዳታ ጥሪ ቀረበ

ዓለማቀፍ የፍልሰት ድርጅት /IOM/ - ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ በተጎራባች ማኅበረሰቦች መካከል በተፈጠሩ ግጭቶች ለተፈናቀሉ በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወት አድን እርዳታ ለመስጠት $22 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ሲል ጥሪ አቀረበ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ከደቡብ ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ሰዎች ሕይወት አድን እርዳታ ጥሪ ቀረበ