ከዶ/ር ስዩም ያሚ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

ዶ/ር ስዩም ያሚ

ዶ/ር ስዩም ያሚ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ በተለምዶ “ቆሼ” ተብሎ የሚጠራው የቆሻሻ ክምር በሰዎች ቤት ላይ ተደርምሶ የብዙዎችን ህይወት ማጥፋቱ ለብዙዎች መቁሰል እና ለቤተሰብ መበተን ምክንያት መሆኑ ይታወቃል፡፡

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ በተለምዶ “ቆሼ” ተብሎ የሚጠራው የቆሻሻ ክምር በሰዎች ቤት ላይ ተደርምሶ የብዙዎችን ህይወት ማጥፋቱ ለብዙዎች መቁሰል እና ለቤተሰብ መበተን ምክንያት መሆኑ ይታወቃል፡፡

መንግሥት “አደጋው ቀደመኝ እንጂ መፍትሄ እያፈላለኩ ነበር” ማለቱ ይታወሳል፡፡

ዜጎች ለምንድን ነው እዚህ የቆሻሻ ክምር አካባቢ ለመኖር የተገደዱት? ክምሩ ከአሁን ቀደም በተደጋጋሚ ተንዶ እንደነበር በህይወት የተረፉት የገለፁ ሲሆን፣ በአቅራቢያውና ስርስረውት በውስጡ ለኖሩ የጤና ጠንቅ እንደነበረም የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣናት ይናገራሉ፡፡

ከእነዚህ አንዱ ዶ/ር ስዩም ያሚ ይባላሉ፡፡

ዶ/ር ስዩም “የወጣትነት ዘመን ኑሮዬ ከእነዚህ ጉዳተኞች ጋር ይመሳሰላል” ይላሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ከዶ/ር ስዩም ያሚ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ